About Yekatit 12 Hospital Medical College

Website
Website
Employees
Employees
51-200 employees View all
Industry
Industry
Hospital & Health Care
Location
Location
Russia St., Addis Ababa, Arada Sub-City , ET
Description
Information
የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የካቲት 12 ሆስፒታል በአሁኑ አጠራር የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የተመሰረተው በ1915 በግርማዊ ቀዳማዊ ኃ/ስላሴ ቤተ ርስትና ሃበት ሲሆን ሲመሰረት ቤተ-ሳይዳ በተፈሪ መኮንን በመባል ይጠራ ነበር፡፡ ሆስፒታሉ ሲመሰረት 25 አልጋዎች ብቻ ነበሩት፡፡ የመጀመሪያው ሃኪምና መስራች ዶ/ሃነር የተባሉ ስዊድናዊ ነበሩ፡፡ ዶ/ር ሃነር እስከ 1928 ዓ.ም ድረስ ሜዲካል ዳይሬክተር ሆነው አገልግለዋል፡፡ ከ1928 በኋላ ሆስፒታሉን ጣሊያኖች ተረክበውት ‟ ባቶሪያ ” በሚል መጠሪያ አዲስ ህንጻ በማስገንባት የህክምና አገልግሎት መስጠቱን እንዲቀጥል አድርገዋል፡፡ ጣሊያን ከአገራችን ከተባረረ ከሁለት ዓመታት በኋላ ከ1935 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 1937 ዓ.ም ድረስ የእንግሊዝ ቀይ መስቀል ማህበር የሆስፒታሉን አልጋዎች ወደ 140 በማሳደግ ቁስለኞችን ለማከም ይጠቀምበት ነበር፡፡ የእንግሊዝ ቀይ መስቀል ማህበር በ1941 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ዘመናዊ የነርስ ማሰልጠኛ ት/ቤት ከፍቶ አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበረ የሆስፒታሉ የታሪክ ማህደር ያሳያል፡፡ ቀይ መስቀል ማህበሩ ሲለቅ ከ1941 ዓ.ም አጋማሽ ጀምሮ ከሰዊዲን ሃኪሞችና ነርሶችን በማስመጣት እስከ 1946 ዓ.ም የህክምና አገልግሎት ሆስፒታሉ ሲሰጥ ከቆየ በኋላ በ1947 ዓ.ም ሆስፒታሉ በቻርተር እንዲቋቁሞና በቀ.ኃ.ሥ የበጎ አድራጎት ድርጅት ስር እንዲተዳደር ተደረገ፡፡ በቀ.ኃ. ሥ የበጎ አድራጎት ድርጅት በንጉሱ ፈቃድ ለሆስፒታሉ የገቢ ምንጭ እንዲያስገኙ በማለት በአዲስ አበባ ከተማ ከየካቲት 12 አደባባይ የሚገኘው 27198 ሜ.ካ ቦታ፣ ኪንግ ጆርጅ 3ኛ መንገድ ዳር የሚገኝ 4428 ሜ.ካ ቦታ፣ በሰራተኛ ሰፈር 1788 ሜ.ካ ቦታ፣ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ኮርፖሬሽን 5160 ሜ.ካ ቦታ አክሲዮንና በብርሃን የጽህፈት መሳሪያ መደብር ኮርፖሬሽን 600 አክሲዮን የተሰጡ እንደነበር " የበጎ ስራዎች ድጋፍ " በሚል ከተጻፈ ታሪክ መረዳት ይቻላል፡፡ ግ.ቀ.ኃ.ሥ በወቅቱ አልጋ ወራሽ እያሉ የማህተም መኪና፣ ታይፕራይተር እንዲሁም ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነ ኤክስሬይ ማሽን በማስመጣት ስራ ላይ እንዲውል አድርገዋል፡፡ በወቅቱ ኤክስሬይ ማሽኑ አዲስ ነገር በመሆኑ መሳሪያውን ለማየት ብቻ ህዝቡ ወደ ሆስፒታሉ ይመጣ እንደነበር መረጃዎች ያስረዳሉ፡፡ ዶ/ር ሶኮሎፍ የተባሉ ሃኪም ካንሰርን ለማከም ይህን መሳሪያ ይጠቀሙ ስለነበር የማህጸን ህክምና ከዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ወደእዚህ ሆስፒታል እንዲዛወር ተደርጓል፡፡ በ1961 ዓ.ም በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ የሚገኘው የቤርላ ህጻናት ፎቅ መሰረት ተጣለ፡፡ከዛም ከ20 ዓመታት ላላነሰ ጊዜ ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ሆስፒታል በመባል ሲጠራ ቆይቶ ከ1967 ዓ.ም ጀምሮ የካቲት 12 ሆስፒታል በሚል ስያሜ እንዲጠራ ተደረገ፡፡ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ ሆስፒታሉ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ስር ሆኖ አገልግሎት እንዲሰጥ በመደረጉ በአሁኑ ጊዜ በከተማ አስተዳደሩ ስር ከሚገኙ 6 ሆስፒታሎች አንዱ በመሆን እየሰራ ይገኛል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የከፍተኛ የህክምና ባለሙያ እጥረት ለመቅረፍ በተሰጠው ትኩረት መሰረት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ሳይንስ ኮሌጅ በሚል መጠሪያ ከህክምና አገልግሎቱ በተጨማሪ ተማሪዎች

Yekatit 12 Hospital Medical College Alternatives

Industry
Hospital & Health Care
Industry
Hospital & Health Care
Industry
hospital & health care
Industry
Hospital & Health Care
Industry
Hospital & Health Care
Industry
Hospital & Health Care
Industry
Hospital & Health Care
Industry
Hospital & Health Care

Frequently Asked Questions about Yekatit 12 Hospital Medical College

What is Yekatit 12 Hospital Medical College email format?

The widely used Yekatit 12 Hospital Medical College email format is {f}{last} (e.g. [email protected]) with 75.00% adoption across the company.


What is Yekatit 12 Hospital Medical College customer service number?

To contact Yekatit 12 Hospital Medical College customer service number in your country click here to find.


Supercharge your
Prospecting &
Outreach with
ContactOut
Supercharge your Prospecting &
Outreach with ContactOut

Search Portal

Find countless prospects outside of LinkedIn fast

Accelerate prospecting with instant access to 300M professionals from 30M companies with the right contact details.

Discover the source of our data

Learn more